Home
·
Posts
·
Blog
·
Forums
·
Directory
·
Downloads
·
Videos
·
Search
·
About Us
May 20 2013 21:52:27
Main Links
Home
Videos
Posts
Articles
Students
Blog
Archive(Old Page)
Immigration
Contact Us
Audios & Videos
Ali's A/V Clips
DW
Finote Radio
Metro DC-WUST1120
Nagashi
Radio Bilal
SBS Radio
Videos
Voice of EPRP
VOA
Members Submit
Register to Submit
News
Articles
Web Links
Photos
Contact Us
Media Links
A24 Media
Africa News
Aljazeera
Arab News
Asmarino
Assimba
Awate
Daily Nation
Debteraw
DjibNet
Ethiolion
Ethio Muslim Links
Garoweonline
Gulf News
IEWO/AESED
India Times
IOL
IPS News
Mbendi
Nazret
Pambazuka
Sudan Tribune
SA Info
Yemen Times
More in Directory
Latest Links
Awoliya
Self Made Scholar
Straighterline Onlin...
Mekina.net
Haqe Radio(Washingto...
Search
Enter Keywords:
Articles
News
Forum Posts
Downloads
Web Links
Members
በቃ!
በቃ!
ወያኔ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 20 ዓመታት በሃገራችን ህልውናና በዜጎቿ ላይ እያደረሰ ያለውን በደል እንዲያበቃ በሰላማዊ መንገድ ተጠይቆ አሻፈረኝ ካለ ቆይቷል። ለኢትዮጵያ አንድነትና ብልጽግና በሰላም የሚታገሉ ሀይሎችን በስውርና በአደባባይ አስሯል፥ ደብድቧል፥ ገሏል፥ የተረፉት አገር ጥለው እንዲሰደዱ አስገድዷል። ድምጻችን ይከበር በማለት ሠላማዊ ሰልፍ የወጡ ንጹህ ዜጎች በአሰቃቂ ሁኔታ በአደባባይ በጥይት ተደብድበዋል። ህዝብን እርስ በርስ በማናከስ ሆድና ጀርባ ለማድረግ ሞክሯል። የአገራችን መሬት እየተሸነሸነ ለባዕዳን በመከፋፈል ላይ ይገኛል፡፡ የሀገሪቷን መዋዕለ ንዋይ ጨምሮ ዋና ዋና የኢኮኖሚ አውታሮች በወያኔ አባላትና የጎሳ ትስስር ባላቸው ባለሥልጣናት ተይዟል። ዜጎች በገዢው ፓርቲ ሰላዮች፥ ካድሬዎችና ታጣቂዎች እየተዋከቡ በገዛ ሀገራቸው ሰርተው መኖር አቅቷቸው ለመሰደድ እየተገደዱ ነው።
የወያኔን አገዛዝ የኢትዮጵያ ህዝብ “በቃ” ያለበት ጊዜ ዓመታት ቢያስቆጥርም በተቃዋሚ ድርጅቶች መሃከል በነበሩ ድክመቶችና እንዲሁም በመለስ ዜናዊና ግብረአበሮቹ አረመኔዊ ጥቃቶች ምክንያት ዕድሜው ሊራዘም ችሏል። ሆኖም ግን ከዚህ በፊት ከተፈጸሙ ስህተቶች ትምህርት በመቅሰም የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶችና የአርበኝነት ትግል ሲያካሂዱና ሲደግፉ የቆዩ በሀገር ውስጥና በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ህብረት በመፍጠር ኢትዮጵያን ከወያኔ ፋሽስታዊ አገዛዝ ነፃ ለማውጣት ትንሳኤ ኢትዮጵያ የአርበኞች ህብረት በሚባል ድርጅት ስም ተሰባስበው በዕቡህ ሲንቀሳቀሱ ቀይተው ከዛሬ ጀምሮ እንቅስቃሴውን ለህዝብ ይፋ አድርገዋል። ትንሳኤ ኢትዮጵያ ለሀገር ወዳድና ለመብት ተቆርቋሪ ኢትዮጵያዊ ሁሉ የድጋፍና የትብብር ጥሪ ያቀርባል።
“በቃ” በሚል መሪ መፈክር የወያኔው ቁንጮ መለስ ዜናዊና ግብረዓበሮቹን በተባበረ የህዝብ ሃይል ከስልጣን አስወግደን የስርዓት ለውጥ በማምጣት ህዝብ በነፃነት የመረጠው መንግስት ተቋቁሞ አዲሲቷ ኢትዮጵያን የሰላም፤ የፍትህና የብልጽግና ጎዳና ለማስያዝ እንታገል።
በቃ ጭቆና! በቃ ሰቆቃ!
በቃ የህዝብ ንብረት ዘረፋ!
በቃ የወያኔ የግፍ አገዛዝ!
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!
ለግንኙነት
ኢሜይል
tinsae.ethiopia@gmail.com
www.tinsae.org
posted
on March 02 2011 02:48:25
0 Comments
· 4368 Reads ·
Comments
No Comments have been Posted.
Post Comment
Please Login to Post a Comment.
Ratings
Rating is available to Members only.
Please login or register to vote.
No Ratings have been Posted.
Special Links
Login
Username
Password
Not a member yet?
Click here
to register.
Forgotten your password?
Request a new one
here
.
Latest Articles
Ethiopia(ጋ0...
Manipulating Aid
An Ethiopian Scholar...
Somali Investment in...
Message from Maakelawi
Dysfunctional Behavi...
One Voice Africa
HRW Report
ፍካሬ
The Oagden: A microc...
Foreign Trade Barrie...
Tigrean Nationalism:...
Ginbot 7 Newsletter
The Sate of Human Ri...
Human Rights in Ethi...
ክቡር...
ETHIOPIA: ETHNIC FED...
Failure to Deliver: ...
UN Human development...
Ethiopia and Eritrea...
Hawarya-ሃǡ...
Eritrean Independenc...
Political history of...
The Problem of Democ...
Eritrea - Time to Ou...
SOLUTIONS WITH DEBTE...
ፈሪ ǖ...
Evaluating Three Dec...
Reviewing the Damagi...
Fikare(ፍካ...
The 2008 Ethiopian l...
Open letter to PM Go...
ኦባማ...
ለአቶ...
Fikare V16 No1 Ǯ...
Search
Enter Keywords:
Articles
News
Forum Posts
Downloads
Web Links
Members
Powered by
ethiox.com
© 2004-2009
Thanks for visiting us:
about us
2867293
Unique Visits