ethiox.com
ethiox.com
Donate!
web hosting service
Home
Videos
Posts
Articles
Students
Blog
Archive(Old Page)
Immigration
Contact Us
Audios & Videos
Ali's A/V Clips
DW
Finote Radio
Metro DC-WUST1120
Nagashi
Radio Bilal
SBS Radio
Videos
Voice of EPRP
VOA
Members Submit
Register to Submit
News
Articles
Web Links
Photos
Contact Us
Media Links
A24 Media
Africa News
Aljazeera
Arab News
Asmarino
Assimba
Awate
Daily Nation
Debteraw
DjibNet
Ethiolion
Ethio Muslim Links
Garoweonline
Gulf News
IEWO/AESED
India Times
IOL
IPS News
Mbendi
Nazret
Pambazuka
Sudan Tribune
SA Info
Yemen Times
More in Directory
Latest Links
Awoliya
  

Self Made Scholar
  

Straighterline Onlin...
  

Mekina.net
  

Haqe Radio(Washingto...
  

Search

Enter Keywords:


ሿ ሿ! ዳግም ምርጫ!
Poems

ሿ ሿ! ዳግም ምርጫ!

(የምርጫ ጭውውት ክፍል ሁለት) 

ደሞ ምርጫ! ሿ ሿ ዳግም ምርጫ!

አንዋጋም ብለን… ካልን ሰላም ብቻ

እርስ በእርስ መናቆር…ሳናቆም ጥላቻ

ውስጣችን ሳይጠራ…አንቅረብ ለምርጫ!

እስኪ ሰላም ይውረድ!…

እስኪ ውስኪ እንራጭ!…

            ካልቻልን አሪንቻታ

      ውስኪው ሰላም ይሁን- ፍቅር አሪንቻታ! 

ምርጫ ቦርዱ ቢለኝ…አልኩት አላውቀውም

ፍርድ ቤቱስ ሲለኝ…አልኩት አላምነውም

ሰብዓዊ-መብት ሲል…አልኩት አልታደልንም

መከላከያ ሲል…ነገርኩት እንዲል ዝም

ተቃዋሚወችስ ሲል…አልኩት አሳመሙኝ

እየተጣሉ አልኩት…ለምን ብሎ ቢለኝ

ፌደራል ሲጠይቅ…ለሞቴ ፈራሁኝ

      ታድያ ዝግጅቱስ?...አልኩት ምንም የለም

      ማሸንፉስ ሲለኝ- እሱ አይታሰብም

      ታድያ ትርፉስ ሲለኝ- አልኩት አላውቀውም። 

ፏ! ፏ! ብሏል መለስ- ፏ! አለ እንጅ በሸገር

መተባበር ጠፍቶ…

መቻቻሉ ጠፍቶ

አገር ትቅደምቀርቶ

ቀና ማሰብ ቀርቶ…. ደግ መስራት ለአገር

ህዝብ ማዳን ቀርቶ…ዘራፍ ማለት ለአገር! 

    ጠላት ቢደነፋም- ቢበዛ እንቅፋቱ

    አይከፋንም ነበር- ለህዝብ መሞቱ

    እናንት ሳትስማሙ- ገብታችሁ ለምርጫ

    አይፈስም አልልም- የደም አሪንቻታ። 

ደሞ ምርጫ! ሿ ሿ ዳግም ምርጫ!

አንዋጋም ብለን… ካልን ሰላም ብቻ

እርስ በእርስ መናቆር…ሳናቆም ጥላቻ

ውስጣችን ሳይጠራ…አንቅረብ ለምርጫ!

እስኪ ሰላም ይውረድ!…

እስኪ ውስኪ እንራጭ!…

            ካልቻልን አሪንቻታ

      ውስኪው ሰላም ይሁን- ፍቅር አሪንቻታ! 
 

    እናንት ልብ ብትሉ- ግለኝነት ቀርቶ

    አገር ማዳን ቢሆን- የዘንድሮው “ሞቶ”

    ሕዝብ ማዳን ቢሆን- የዘንድሮው ጥረት

    ለፍትህ ተታግልን- ለፍትህ ብንሞት

    እንኳን አንድ መለስ- በሕዝብ የተተፋ- የጋጠ-ወጥ አውራ

    ገፍተን ባስወገድን- ግዙፉን ተራራ

    ጣጥሰነው ገብተን….

    ድሉን ተቀናጅተን…

    በሕዝብ ለሕዝብ የቆመ- መሪያችንን መርጠን

    ስላም ብልፅግናን- ገንዝብ ባደረግን። 

ደሞ ምርጫ! ሿ ሿ ዳግም ምርጫ!

አንዋጋም ብለን… ካልን ሰላም ብቻ

እርስ በእርስ መናቆር…ሳናቆም ጥላቻ

ውስጣችን ሳይጠራ…አንቅረብ ለምርጫ!

እስኪ ሰላም ይውረድ!…

እስኪ ውስኪ እንራጭ!…

            ካልቻልን አሪንቻታ

      ውስኪው ሰላም ይሁን- ፍቅር አሪንቻታ! 

ዳግማዊ ዳዊት

የካቲት 2002 ዓ.ም.

Ethio_dagmawi@yahoo.com



posted on February 10 2010 04:59:52 0 Comments · 3039 Reads · Print
Comments
No Comments have been Posted.
Post Comment
Please Login to Post a Comment.
Ratings
Rating is available to Members only.

Please login or register to vote.

No Ratings have been Posted.
Special Links

Login
Username

Password



Not a member yet?
Click here to register.

Forgotten your password?
Request a new one here.
Latest Articles
Ethiopia(ጋ0...
Manipulating Aid
An Ethiopian Scholar...
Somali Investment in...
Message from Maakelawi
Dysfunctional Behavi...
One Voice Africa
HRW Report
ፍካሬ
The Oagden: A microc...
Foreign Trade Barrie...
Tigrean Nationalism:...
Ginbot 7 Newsletter
The Sate of Human Ri...
Human Rights in Ethi...
ክቡር...
ETHIOPIA: ETHNIC FED...
Failure to Deliver: ...
UN Human development...
Ethiopia and Eritrea...
Hawarya-ሃǡ...
Eritrean Independenc...
Political history of...
The Problem of Democ...
Eritrea - Time to Ou...
SOLUTIONS WITH DEBTE...
ፈሪ ǖ...
Evaluating Three Dec...
Reviewing the Damagi...
Fikare(ፍካ...
The 2008 Ethiopian l...
Open letter to PM Go...
ኦባማ...
ለአቶ...
Fikare V16 No1 Ǯ...
Search

Enter Keywords: