መምህሩ ተሰዋ!

መምህሩ ተሰዋ!

ሕይወቱን ከፈሇ ሇነፃነት ዋጋ፤
ነፃነት ወይስ ሞት በማሇት ተሰዋ!
ሰማይ ደም መሰሇ ፣
ሕዝባችን አዘነ፣
መሬትም አትዞርም፣
ጅረቶች አይወርዱም።
ወፎች እርጭ አለ፤
አይር መተንፈሱን ፍጥረታት አቆሙ፤
መምህሩ የኔሰው ተሰዋን ሲሰሙ።
አልሞተም የኔሰው ፣
ማነው ሞተ ያሇው?
በዋካ ከተማ ሲያስተምር አየነው።
ነፃነት ሇጠማው፣
ሲያጠጣ አገኘነው።
ነፃነት ተጠምቶ መኖር ከተቻሇ፣
ትዎድሮስ ሽጉጡን አይጠጣም፣ ነበረ።
የኔሰው ገብርዬ መስዕዋት ባልሆነ፣
በሃገራችን ምድር ፍትሕ በነበረ።
ኢንግሉዝ ጅግና ነው ጅግና አከበረ፣
ሇመይሣው ሬሣ ሰሊምታውን ሰጠ።
ወያኔ ርካሽ ነው በጣም የረከሰ፤
ጅግናውን፣ የኔሰው፣ ማራከስ ጀመረ።
ጥንትም አውቀነዋል፣ አዲስ ነገር የሇም፤
ከዕባብ ዕንቁሊል፣ ዕርግብ አንጠብቅም።

ታደሇ መኩሪያ
(tadele@shaw.ca)

Link to PDFመምህሩ ተሰዋ! ታደሇ መኩሪያ

No related content found.

Share